Skip to main content

አትጥፉ

ሐሳቦችዎን ለእኛ ያጋሩ

ምላሽ ይፈልጋሉ?

+ 2 = 5

መላውን ማህበረሰባችንን በተሻለ ሁኔታ ማገልገል እንድንችል በማህበረሰባችን ውስጥ ማን እንዳለ የበለጠ እንድንማር ይርዱን! ይህን የስነሕዝብ ጥናት ይሙሉ


አስተያየትዎ ለእኛ አስፈላጊ ስለሆነ በፕሮጀክቱ ሂደት በሙሉ የሕዝብ አስተያየትን በደስታ እንቀበላለን። በማንኛውም ጊዜ ጥያቄ ካልዎት ቡድናችንን በ206-225-0674 ወይም በSR509Construction@wsdot.wa.gov ማግኘት ይችላሉ።

በግንባታ እንቅስቃሴዎች ላይ ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ምርጡ መንገድ የWSDOTን ማህበራዊ ሚዲያ መድረኮችን መከተል እና በእንግሊዝኛ ለሚገኘው በየሩብ ዓመቱ ለሚወጣው ጋዜጣችን መመዝገብ ነው

ታይትል VI የሕዝብ ማስታወቂያ

ታይትል VI የሕዝብ ማስታወቂያ በ1964 በሲቪል መብቶች ህግ ታይትል VI በተደነገገው መሠረት ማንም ሰው በዘር፣ በቀለም፣ በብሄራዊ ማንነት ምክንያት በማንኛውም ፕሮግራሞቹ እና እንቅስቃሴዎቹ ውስጥ ከተሳታፊነት መገለል፥ ከጥቅማጥቅሞች መከልከል ወይም አድሎ እንዳይደርስብዎት ማረጋገጥ የዋሽንግተን ስቴት የትራንስፖርት ዲፓርትመንት (WSDOT) ፖሊሲ ነው። ማንኛውም የታይትል VI ጥበቃ ጥሰት ደርሶብኛል ብሎ የሚያምን ሰው፥ የ WSDOT በሆነው በፍትህ እና ሲቪል መብቶች ቢሮ (OECR) በኩል ቅሬታ ማስገባት ይችላል። ስለ ታይትል VI ቅሬታ ሂደቶች እና/ወይም ስለ ጸረ አድሎ ግዴታዎች መረጃ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎን የ OECRን ታይትል VI አስተባባሪ በ(360) 705-7090 ደውለው ያነጋግሩ።

የአካል ጉዳተኛ አሜሪካውያን ሕግ (ADA) መረጃ

ይህ ሰነድ ለፍትህ እና ሲቪል መብቶች ቢሮ በwsdotada@wsdot.wa.gov ኢሜል በማድረግ ወይም በነጻ የስልክ መስመር 855-362-4ADA(4232) በመደወል በተለዋጭ ፎርማት ሊገኝ ይችላል። መስማት የተሳናቸው ወይም የመስማት ችግር ያለባቸው ሰዎች ወደ ዋሽንግተን ስቴት ሪሌይ በ 711 በመደወል ጥያቄ ሊያቀርቡ ይችላሉ።