Skip to main content
WSDOT online open houses

ቀጣይ እርምጃዎች

የእርስዎ አስተያየት WSDOT የዚህን ፕሮጀክት የንድፍ አማራጮች ለማጣራት ይረዳል።

የመስመር ላይ ክፍት ቤትን ስለጎበኙ እናመሰግናለን!

የቋንቋ ድጋፍ አገልግሎቶች 

እንግሊዝኛን ለመረዳት የሚያስቸግርዎት ከሆነ፣ ለዚህ ዲፓርትመንት መረጃ የቋንቋ ድጋፍ አገልግሎቶችን ያለክፍያ በስልክ ቁጥር (360) 705-7090 በመደወል፣ ወይም በኢሜል አድራሻችን በመላክ መጠየቅ ይችላሉ። TitleVI@wsdot.wa.gov 

Title VI (አርስት 6) የህዝብ ማስታወቂያ 

ማንም ሰው በዘር፣ በቆዳ ቀለም ወይም በብሔር መሠረት፣ በአርዕስት ስድስት የሲቪል መብቶች ህግ (Title VI of the Civil Rights Act of 1964) እንደተጠቀሰው፣ ከተካፋይነት እንዳይገለል፣ ጥቅማ ጥቅሞችን እንዳይነፈግ፣ ወይም በሌላ ሁኔታ በማናቸውም በፌደራል መንግስት በሚረዱ ፕሮግራሞቹና ድርጊቶቹ ላይ አድሎ እንዳይደረግበት የ Washington State Department of Transportation’s (WSDOT) ፖሊሲ ያረጋግጣል። የ Title VI (የአርእስት 6) ከለላዬ ተጥሷል ብሎ የሚያምን ማንኛውም ሰው፣ ለ WSDOT’s Office of Equal Opportunity (OEO) አቤቱታውን ማቅረብ ይችላል። የ Title VI (የአርስት 6) አቤቱታ ማቅረቢያ ቅደም ተከተሎች መረጃን አስመልክቶ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እና/ወይም አድሎ ያለማድረግ ግዴታዎቻችንን አስመልክቶ መረጃ ለማግኘት፣ እባክዎ ለ OEO Title VI አስተባባሪ በ 360-705-7090 ደውለው ያነጋግሩ። 

የአካል ጉዳተኞች አሜሪካውያን ህግ (Americans with Disabilities Act, ADA) መረጃ

ይህን ሰነድ ወደ Office of Equal Opportunity (የእኩል እድል አቅራቢ ጽ/ቤት) በ wsdotada@wsdot.wa.gov ኢሜይል በማድረግ ወይም በነጻ የስልክ መስመር፣ 855-362-4ADA (4232) በመደወል በአማራጭ አዘገጃጀት እንዲቀርብ መጠየቅ ይቻላል። መስማት የተሳናቸው ወይም የሚያስቸግራቸው ሰዎች ለWashington State Relay በ 711 በመደወል ጥያቄ ሊያቀርቡ ይችላሉ።

መገናኘት Amber Stanley ኢሜል  :Amber.Stanley@wsdot.wa.gov